የኤርትራ እና የኢትዮጵያ ግንኙነት መሻከርን የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፤ በሁለቱ አገራት መካከል ግንኙነት ውስጥ ችግር የተፈጠረው መንግሥታቸው በቀይ ባሕር ላይ የባሕር በር የማግኘት ጥያቄን በማንሳቱ "እንዳልሆነ" ተናግረዋል
Prime Minister Abiy, who mentioned the deterioration of relations between Eritrea and Ethiopia, stated that the problem in the relationship between the two countries was 'not because' his government raised the question of gaining access to a sea outlet on the Red Sea.
ባለፉት ወራት የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ግንኙነት እየተሻከረ መጥቷል
In recent months, relations between Ethiopia and Eritrea have been deteriorating.