ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለምክር ቤት አባላት ሲናገሩ፣ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በዚህ ዓመት 10.2 በመቶ ያድጋል ብለዋል
Addressing members of parliament, Prime Minister Abiy Ahmed said that Ethiopia's economy will grow by 10.2 percent this year.
በዚህ ክልል ዜጋዎች መብት አላቸው።
In this region, citizens have rights.
በዚህ አለም መኖር አስቸጋሪ ነው።
Living in this world is difficult.
በዚህ የተነሳ ለካርጎ የሚሰጠው ትኩረት አናሳ ነበር
Because of this, the attention given to cargo was minimal.