ነገር ግን ጦርነቱ ከተጠናቀቀ በኋላ ሁኔታው ተቀየረ
However, after the war ended, the situation changed.
ወደ ቤታቸው ለመመለስ ይፈልጋሉ ነገር ግን ሁኔታው ገና አልተረጋጋም
They want to return to their home, but the situation has still not stabilized.
ብዙ ተንታኞች እንደሚሉት፣ ሁለቱ ሀገሮች ጦርነት አይፈልጉም - ነገር ግን ሁኔታው አደገኛ ሆኗል
As many analysts say, neither country wants war - but the situation has become dangerous.