ዋናው ምክንያት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ላይ የባሕር በር ማግኘት አለባት ብለው በተደጋጋሚ መናገራቸው ነው
The main reason is that Prime Minister Abiy Ahmed has repeatedly said that Ethiopia must obtain a sea outlet on the Red Sea.
ዋናው ምግብ ምንድን ነው?
What is the main dish?
ዋናው ምግብ ምንድን ነው? ዋጋው ስንት ነው?
What is the main dish? How much is the price?
ዋናው ችግር ምን ነው?
What is the main problem?
ዋናው ቦታ ታወጀ።
The main venue has been announced.