በዚያን ቦታ አንድ ሰው ቆሞ ነበር።
At that place one person was standing.
መቅደላ ምሽግ የሚገኝችው በዚያን ቦታ ነው።
The Meqdela fortress is located at that place.
ሥልጣኑን በተረከቡ ማግስት 'ትክክለኛ ባለሙያዎችን ትክክለኛ ቦታ ላይ በመመደብ' ጀመሩ
The next day, having consolidated their power, they started 'putting the right professionals in the right positions.'
ማንም ወደሷ እንደማያይ አስተውላ "ወይኔ ጉዴ አሁንስ ሞኝ የሆንኩ መሰለኝ" አለች ሰብለ፣ አይኗን ስትጨፍን ልቧ ይዟት የሚሄድበትን ቦታ በደስታ እያሰበች