ነገር ግን ዘመነ መሳፍንት ውስጥ ማንም ሰው ለረጅም ጊዜ ሰላም አይኖረውም።
But in the Zemene Mesafint, no one would have peace for a long time.
"በደመወዝማ ቢሆን ማንም ሰው ኢትዮጵያ አየር መንገድ አይሠራም ነበር" ሲሉም ጨምረው ተናግረዋል
He further stated, "If it were about the salary, no one would have worked for Ethiopian Airlines."
ማንም ወደሷ እንደማያይ አስተውላ "ወይኔ ጉዴ አሁንስ ሞኝ የሆንኩ መሰለኝ" አለች ሰብለ፣ አይኗን ስትጨፍን ልቧ ይዟት የሚሄድበትን ቦታ በደስታ እያሰበች