ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለምክር ቤት አባላት ሲናገሩ፣ ኤርትራ ወታደሮቿ በትግራይ ጦርነት ወቅት ብዙ ግፍ ፈጽመዋል ብለዋል - ከጅምላ ግድያ ጀምሮ እስከ ፋብሪካ ዝርፊያ ድረስ
Speaking to members of parliament, Prime Minister Abiy said that Eritrean soldiers committed many abuses during the Tigray war - from mass killings to looting factories.
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለምክር ቤት አባላት ሲናገሩ፣ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በዚህ ዓመት 10.2 በመቶ ያድጋል ብለዋል
Addressing members of parliament, Prime Minister Abiy Ahmed said that Ethiopia's economy will grow by 10.2 percent this year.
አቶ ግርማ ዋቄ፤ አቶ ተወልደን መቼ እንደሚያውቋቸው ሲናገሩ፣ "ገና ሳይመለጥ - ሙሉ ፀጉር እያለው ነዋ የማውቀው" ብለው ይቀልዳሉ
Ato Girma Wake, when speaking about how long he has known Ato Tewolde, jokes, saying, "I've known him since before he even came back - when he still had a full head of hair."
አቶ ግርማ በአንድ ወቅት በአንድ የአገር ውስጥ ቴሌቪዥን ይህንኑ አስመልክተው ሲናገሩ፣ "የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሥራ አስፈጻሚ ደመወዝ እኮ አፍሪካ ውስጥ 3 አውሮፕላን ከሚያስተዳድር አንድ ግለሰብ ደመወዝ ያነሰ ነው፤ እርካታው ግን የትየለሌ ነው" ብለው ነበር
Referring to this in a domestic television interview at one time, Mr. Girma said, "The CEO of Ethiopian Airlines actually earns less than an individual in Africa who manages three airplanes, yet the responsibility cannot be compared."