የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስለ ኤርትራ መንግሥት ያደረጉት ንግግር፤ የኢትዮጵያ መንግሥት "በኤርትራ ላይ ሊከፍት ያቀደውን የጦርነት አጀንዳ ምክንያታዊ ለማድረግ" የቀረበ ነው ሲሉ ተቹ
Eritrean Information Minister Yamen Gebremeskel criticized Prime Minister Abiy Ahmed's speech at the House of People's Representatives about the Eritrean government, saying it was an attempt to "rationalize the Ethiopian government's agenda of waging war against Eritrea."
የማነ ይህንን ያሉት፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ በትግራይ ጦርነት ወቅት የኤርትራ ወታደሮች የጅምላ ግድያን ጨምሮ የተለያዩ ግፎችን ፈጽመዋል በሚል ከወነጀሉ በኋላ ነው
Who said this? - Prime Minister Abiy, after accusing Eritrean soldiers of committing various atrocities, including mass killings, during the Tigray war, in an explanation he gave in response to questions raised by members of the House of People's Representatives.
ለዚህ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር በኋላ በኤክስ ገጻቸው ምላሽ የሰጡት የኤርትራ መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ የማነ፤ የብልጽግና ፓርቲ "አስቀያሚ መለያ የሆነው ማጭበርበር እና አታላይነት ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ታይቷል" ብለዋል
After the prime minister's speech, the Eritrean government spokesperson Mr. Yemane responded on his X page, saying that the Prosperity Party's disgusting hallmark of deceit and malice was on display today at the House of Peoples' Representatives session.
ያደረጉትን ተወካዮች ከኋላ እንመለከታለን።
We will look at what the representatives did later.
የኢትዮጵያ ተወካዮች ኤርትራ ጋር ይሰራሉ።
Ethiopian representatives work with Eritrea.